ከመጠን በላይ መወፈር /Obesity እና መፍትሄው
ከመጠን በላይ መወፈር ማለት በሰውነት የተጠራቀመው የስብ መጠን አደገኛ የጤና ስጋት ደረጃ ሲደርስ ነው።
ከመጠን በላይ መወፈር ማለት በሰውነት የተጠራቀመው የስብ መጠን አደገኛ የጤና ስጋት ደረጃ ሲደርስ ነው።
አስም ለረጅም ጊዜ የሚቆይ የመንፈሻ አካል ህመም ሲሆን በማቁሰል ፣በማሳበጥና በማጥበብ ለመተንፈስ አሰቻጋሪ አስቸጋሪ ያደርጋል ።
ካንሰር የሴሎቻችን ደህንነት በሚቆጣጠሩ የዘረመል(genetics) ለውጥ የሚመጣ በሽታ ነው። ሰውነታችን ብዙ ትሪሊየን በሚሆኑ ህዋሳት(cells) የተሰራ ነው።
ጤፍ በጣም ገንቢ ነው ፡፡ 100 ግራም ጤፍ ፦
የጡት ካንሰር በአለማችን ቁጥር አንድ ሴቶችን የሚገድል ካንሰር ነው። በሀገራችን በርካታ ሴቶች የዚህ በሽታ ተጠቂ ሲሆን አብዛኞቹ ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ ዘግይተው ወደ ጤና ተቋም ይሄዳሉ። በዚህም የተነሳ መዳን የሚችሉ ብዙዎች ለህልፈት ይዳርጋሉ።