Health News

የጨቅላ ህፃናት አደገኛ ምልክቶች? የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

Pin It

የሎው ፊቨር ወይም ቢጫ ወባ የሚባለው በሽታ በቫይረስ አማካኝነት የሚመጣና የመድማት ችግር የሚያስከትል በወባ ትንኝ አማካኝነት የሚተላለፍ የትኩሳት በሽታ ነው።

Pin It

ጨው በተለምዶ ሶዲየም ክሎራይድ (NaCl) ተብሎ የሚጠራዉ ነዉ፤ ጨዉ የሶድያምና የክሎራይድ ንጥረነገሮች ዉህድ ሲሆን በዉስጡም 40 በመቶ ሶድየምና 60 በመቶ ክሎራይድን ይይዛል፡፡በሌላ አነጋገር 2.5 ግራም ጨዉ  1 ግራም ሶድየምና 1.5 ግራም ክሎራይድ ይይዛል ማለት ነዉ፡፡

Pin It

ሽንት ኩላሊት ደምን አጣርቶ የሚያስወጣው ክፍል ሲሆን 95% ውሀ 5% ኤሌክትሮላይቶች እና ቆሻሻዎች ናቸው ።

Pin It

 የህፃናት የሆድ ቁርጠት በተለይም እስከ 4 ወር ዕድሜ ያሉ ህፃናት ላይ የሚታይ ህመም ነው።

Pin It