10 ለደም ግፊትና ለልብ ጤና ተስማሚ ምግቦች
በአለማችን በየአመቱ ከሚሞቱ ሰዎች አንድ ሶስተኛው የሞታቸው ምክንያት የልብ ድካም ነው።
በአለማችን በየአመቱ ከሚሞቱ ሰዎች አንድ ሶስተኛው የሞታቸው ምክንያት የልብ ድካም ነው።
ቋቁቻ malassezia በሚባል የፈንገስ(fungus) አይነት የሚመጣ ሲሆን ብዙ ግዜ ወጣቶችን የሚያጠቃ በሽታ ነዉ።ይህ የ fungus አይነት በሁላችንም ሰዉነት የሚገኝ ሲሆን ለምን አንዳንድ ሰዎች ላይ ብቻ በሽታዉን እንደሚያመጣ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር የለም።
በወር አበባ ወቅት ሰውነትዎ ፕሮስታግላንዲን የሚባሉ ኬሚካሎችን ያመነጫል።እነዚህ ኬሚካሎች በምጥ ጊዜ የሚኖረው አይነት የማህጸን ቁርጠት ያመጣሉ።
ቶንሲል ምንድን ነው?
የአፍንጫ አለርጂ