በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የችኩንጉንያ ወረርሽኝ
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር አሚር አማን በድሬደዋ ከተማ አስተዳደር የችኩንጉንያ ወረርሽኝን ለመቆጣጠር በጤና ሚኒስቴር እና በክልሉ ጤና ቢሮ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::.

በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና የቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የታደሱ የህሙማን ማረፊያ ክፍሎች በጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተመርቋል::