የጡት ካንሰር በወንዶች ላይ ይከሰታልን?
የወንዶች የጡት መጠን አንዲት ለአቅመ ሄዋን ያልደረሰች ሴት የሚኖራትን ያህል ጡት ነው፡፡
Read more ...
ብዙ ሰዎች በኩላሊት በሽታ ይያዛሉ ነገር ግን ህመሙ እንዳለባቸው አብዛኛዎቹ አያውቁም።
መካንነት ወይንም “infertility” የሚባለው አንድ ሰው ብቻውን የሚያጋጥመው ሳይሆን ሁለት ሰዎች አሊያም ባል እና ሚስትን የሚጋጥም ችግር ነው።
ወላጆች ለልጆቻቸዉ ያላቸዉን ፍቅር ሊያሳዩባቸዉ የሚችሉባቸዉ የተለያዩ የፍቅር መግለጫ መንገዶች አሉ፡፡