የወር አበባ (የፐሬድ) ህመም
በወር አበባ ወቅት ሰውነትዎ ፕሮስታግላንዲን የሚባሉ ኬሚካሎችን ያመነጫል።እነዚህ ኬሚካሎች በምጥ ጊዜ የሚኖረው አይነት የማህጸን ቁርጠት ያመጣሉ።
በወር አበባ ወቅት ሰውነትዎ ፕሮስታግላንዲን የሚባሉ ኬሚካሎችን ያመነጫል።እነዚህ ኬሚካሎች በምጥ ጊዜ የሚኖረው አይነት የማህጸን ቁርጠት ያመጣሉ።
አንድ አቮካዶ በአማካይ 150 ግራም ሲሆን 240 ካሎሪ ፣ 22 ግራም ፋት ፣ 10 ግራም ፋይበር አለው ።
የማህፀን ፈሳሽ ሴቶች ወደህክምና ተቋማት እንዲሄዱ ከሚያደርጉ ምክንያቶች አንዱ ነው።
በዘረ መል የሚመጣ በኩላሊት ላይ ብዙ ውሀ የቋጠሩ እጢዎች እንዲወጣ የሚያደርግ ችግር ነው።
ካንሰር በማንኛውም የሰውነት አካል፣ ቲሹ ወይም ህዎሶች ውስጥ ሊጀምር የሚችል ከትላልቅ የህመም አይነቶች ዉስጥ የሚመደብ የህመም አይነት ነው።