ትርፍ አንጀት ህመም ምክንያትና ምልክት የትልቁ አንጀት መጀመሪያ ላይ የሚገኝ ሲሆን በቀኝ የሆዳችን የታችኛው ክፍል ይገኛል፤ ቁመቱም እስከ 9 ሴንቲ ሜትር ሊደርስ ይችላል፤ ወፍራም ግድግዳም አለው፡፡ Tweet Read more ...
ፆም ከመንፈሳዊ በረከት ባሻገር ለጤና ያለው ፋይዳ ለብዙ ዓመታት ሰዎች በተለያዩ ሃይማኖት ውስጥ ሆነው ፆምን መንፈሳዊና ባህላዊ በረከትን በመሻት ሲከውኑት ቆይተዋል፡፡ በቅርብ አመታት ወዲህ ደግሞ ሳይንቲስቶችና ተመራማሪዎች ፆም በርካታ የጤና ትሩፋቶች እንዳሉት እየተናገሩ ነው፡፡ ከምግብና መጠጥ ለተወሰኑ ሰዓታት መከልከል ዛሬ ላይ ለተለያዩ ሕመሞች ፈውስን እስከ መስጠት ላይ ተደርሷል፡፡ እኛም 10ሩን የፆም የጤና በረከቶች እነሆ Tweet Read more ...
ኮቪድ-19 ካለብዎት ወይም ሊኖርብኝ ይችላል ብለው ካሰቡ እንዴት በቤትዎ ማከም ይችላሉ ? 1. ቤት ይቆዩ፦ብዙ COVID-19 ያለባቸው ሰዎች ቀለል ያለ ሕመም ስላላቸው ያለ ህክምና በቤት ውስጥ ማገገም ይችላሉ። Tweet Read more ...
ድህረ-ወሊድ የሚከሰቱ ስነ-ልቦናዊ እና አእምሯዊ ችግሮች በእርግዝና ወቅት እና ከወሊድ በኋላ፣ በሰውነት ውስጥ በሚመረቱ ሆርሞኖች እና ከርግዝና ጋር ተያይዘው በሚመጡ ስነ-ልቦናዊ እና ማህበራዊ ጫናዎች ምክንያት የተለያዩ ስነ-ልቦናዊ እና አእምሯዊ ችግሮች የመከሰት እድላቸው ከፍ ይላል። Tweet Read more ...
የሕፃናትን የአእምሮ ጥንካሬ የሚያበላሹ 7 ትላልቅ የወላጅ ስህተቶች የምንኖረው በጭንቀት በተሞላ ዓለም ውስጥ ነው ፣ ለዚህም ነው በልጆቻችን ላይ ስሜታዊ እና አእምሮአዊ ጥንካሬን ለማጎልበት የበለጠ አስፈላጊ ሆኖ የሚገኘው ። Tweet Read more ...