የኮሮና ቫይረስ እና ሕፃናት
በአለማችን ፈታኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙና ህይወታቸውን የሚያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡
በአለማችን ፈታኝ የሆነው የኮሮና ቫይረስ ወደ ኢትዮጵያ ከገባ ወዲህ በኮሮና ቫይረስ የሚያዙና ህይወታቸውን የሚያጡ ኢትዮጵያውያን ቁጥር እየጨመረ ይገኛል፡፡
አደጋ ማለት አውሎ ንፋስ የቀላቀለ ዝናብ፣ የቤት ቃጠሎ፣ ጎርፍ ወይም የቦምብ ጥቃት ሊሆን ይችላል። ቀድመውን በማቀድ እራስዎን እና የቤተሰብ አባላትዎ ላይ የአደጋ ጊዜው ሊያስከትል የሚችለውን ጉዳት ይቀንሱ።
የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከአንድ ወር በኋላ ከቻይና መንግሥት ጋር በመተባበር የመመርመሪያ ኪት ለማምረት ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።
ለኮቪድ-19 መከላከያ የሚሆን ደህንነቱ የተረጋገጠና ውጤታማ የሆነ ክትባት በስፋት ጥቅም ላይ ለማዋል እስከ መጭው የአውሮፓውያን አመት አጋማሽ ላይደርስ እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታውቋል።
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና አደጋ ማስተባበሪያ ማእከል በሃገር አቀፍ ደረጃ የኮሮና ቫይረስ በሽታን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መሰረት በሁሉም የሃገሪቱ ክፍል የአስከሬን አያያዝ ላይ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ ወረርሺኙን ለመግታት ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ተገለጸ፡፡