በቤት ዉስጥ ባሉ ነገሮች ቆዳችንን እንዴት እናሳምር?
በቤት ዉስጥ ባሉ ነገሮች ቆዳችንን እንዴት እናሳምር?
በቤት ዉስጥ ባሉ ነገሮች ቆዳችንን እንዴት እናሳምር?
Hiking በረጅም መንገድ ብዙ ጊዜ ከከተማ ዉጭህ የሚደረግ የእግር ጉዞ ነው
የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኦሮሚያ ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር በጅማ ከተማ ያዘጋጀው የ2013 በጀት ዓመት 1ኛው የሕብረተሰብ ጤና አደጋዎች ቁጥጥር ፎረም ከጥቅምት 12-14/2013 ተካሂዶ በተሳካ ሁኔታ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡
ከዚህ ከቀደም በደ/ብ/ብ/ሕ/ ክልል በጉራጌ ዞን በእነርእሞር ወረዳ የካቲት 24/2012 የቢጫ ወባ ወረርሽኝ በተከሰተበት ወቅት 86 የሚሆኑ ሰዎች በወረርሽኙ ሲያዙ የአራት ሰዎች ህይወት አልፎዋል በኢትዩጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና በክልሉ በተሰጠው ፈጣን ምላሽ የከፋ አደጋ ሳያደርስ መቆጣጠር ተችሎዋል፡፡
ጤና ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለፉት ወራት ኮቪድ-19ን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተከናወኑ ዋና ዋና ስራዎችንና በቀጣይ ሊወሰዱ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎችን በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡