1. የደም የስኳር መጠን ለመቀነስ ይረዳል
2. የደም ግፊት መጠንን ለመቀነስ ያግዛል
3. መጥፎ የሰዉነት ስቦችን ለመቀነስ ይረዳል
4. ሰዉነታችንን ከ1000 በላይ የካሎሪ መጠንን ለማቃጠል ይረዳል
5. የጡትንና የትልቁ አንጀት ለካንሰር ህመም ተጋላጭነትን ለመቀነስ ይረዳል
6. የአይን ግፊት መጠን(ግላኮማ)ን ለመቀነስ ይረዳል
7. በስትሮክ ምክንያት የሚከሰትን የሞት መጠን ለመቀነስ ይረዳል
8. የልብ ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል
9. ጭንቀትን ይቀንሳል
10. ድብርትን ያቀላል
11. የትኩረት ችግር ባላቸዉ ልጆች ላይ ትኩረትን በማሸሻል የፈጠራ ችሎታቸዉን ለማሳደግ እንዲሁም በራስ የመተማመን አቅመቸዉን ለማዳበር ይረዳል፡፡
12. ስር በሰደደ የመተንፈሻ አካል ችግሮች ምክንት በተደጋጋሚ ሆስፒታል የመተኛች ችግርን ይቀንሳል